ፖለቲካየለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ19 ኅዳር 2009ሰኞ፣ ኅዳር 19 2009የአርበኞች ግንቦት 7 የድጋፍ አባላት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በለንደን ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄዱ። በዚሁ ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣን ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ እና አቶ ብዙነህ ጽጌ ለስብሰባው ተሳታፊ ንግግር አሰምተዋል። https://p.dw.com/p/2TNsrምስል imago/Pacific Press AgencyማስታወቂያBer. London(Genbot 7 Konferenz) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioአቶ ብዙነህ በኢትዮጵያ በእስር የሚገኙት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የብሪታንያ ዜጋ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወንድም ናቸው። ድልነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ