1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሆሎኮስት ትዉስታ

ማክሰኞ፣ ጥር 19 2001

ዛሬ በአዉሮጳዉያኑ ዘመን ቀመር ጥር 27 ቀን የአይሁዳዉያን ፍጅት ማለትም ሆሎኮስት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚታወስበት ዕለት ነዉ።

https://p.dw.com/p/GhCJ
ሆሎኮስት
ሆሎኮስትምስል DHM

በዚሁ ቀን በጎርጎሮሳዉያኑ ቀመር በ1945ዓ,ም ነዉ፤ የማሰቃያ ጣቢያ የነበረዉ ኦሽዊትዝ ቢርኬናዉ በሶቪየት ወታደሮች ኃይል ከናዚዎች ቁጥጥር ነፃ የወጣዉ። በምድረ ፖላንድ በሚገኘዉ በዚህ ስፍራ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአይሁድ ዘሮች በገፍ ተገድለዉ በጅምላ መቀበራቸዉ ይነገራል።