የህዳሴው ግድብ የጥናት ስምምነት መግለጫ12 መስከረም 2009ሐሙስ፣ መስከረም 12 2009በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የህዳሴ ግድብ በአካባቢው ላይ ሊያደርሰው የሚችል ተፅዕኖ ስለመኖር አለመኖሩ፣ እንዲሁም፣ ወደ ሱዳን እና ወደ ግብጽ በሚፈሰው የውኃ መጠን ላይ ላይ የሚያሳርፈውን ተፅዕኖ እንዲያጠኑ በተመረጡ ሁለት የፈረንሳይ ኩባንያዎች ተፈጥሮ የነበረው ልዩነት ከጥቂት ቀናት በፊት መወገዱ የሚታወስ ነው።https://p.dw.com/p/1K6lxምስል Reuters/T. Negeriማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይህን ተከትሎ በካርቱም ሱዳን የተሰበሰቡት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ባለስልጣናት ሰሞኑን አንድ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ የዉኃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትር ትናንት መግለጫ ሰጥተዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ