የህይወት ቤት በጀርመን22 ኅዳር 2002ማክሰኞ፣ ኅዳር 22 2002በየዓመቱ የዓለም የኤድስ ቀን ተብሎ ይህን ዕለት ሲያስብ የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ በሰዉነቱ ያለዉን በሽታ የመከላከል አቅም ስለሚያዳክመዉ አሳሳቢ የጤና እክል መነጋገር አልሞ ነዉ።https://p.dw.com/p/Kn63ኮሎኝ የሚገኘዉ የህይወት ቤትምስል Michael Borgersማስታወቂያየበሽታዉ ምንነት ከታወቀበት ጊዜ አንስቶም በዓለማችን HIV ቫይረስ በደማቸዉ የተገኝ ሰዎች ቁጥር ቀደም ሲል እንደጠቀስነዉ 33ሚሊዮን ደርሷል። በየዓመቱም 2,7 ሚሊዮኖች በቫይረሱ ይያዛሉ። ሸዋዬ ለገሠ/ነጋሽ መሐመድ