1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዋዉ ዉዝግብ

ሰኞ፣ የካቲት 17 2000

ዩናይትድ ስቴትስ ወደጠፈር የላከቻት የስለላ ሳተላይት እክል ገጥሟት ባለችበት ልታፈነዳት መገደዷን ከተናገረች አንስቶ ቻይናና ሩሲያ ቅዋሜያቸዉን ሲሰነዝሩ ሰንብተዋል።

https://p.dw.com/p/E874
SM3 -አልሞ ተኳሽ........
SM3 -አልሞ ተኳሽ........ምስል AP
የተባለችዉ ሰላይ ሳተላይት ለነዳጅነት እንዲጠቅማት የተጫነችዉ ሃይድራዚን የተሰኘዉ ንጥረ ነገር ያለበት ነዳጅ ጥቅም ላይ ባለመዋሉ ብትከሰከስ ከምታስከትለዉ ጉዳት ባሻገር የኬሚካሉ መዘዝ አሳሳቢ እንደሆነ ባለሙያዎቹ ተናግረዉታል።