የህወኃት 39ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
እሑድ፣ የካቲት 16 2006ማስታወቂያ
ድርጅቱ የተመሰረተው ማህበረ ገስገስቲ ብሄረ ትግራይ በሚል መጠሪያ በ 1974 ዓም ቢሆንም ከኣንድ ዓመት በኃላ በ 1975 ዓም ወደ ህወኃትነት የተቀየረበትን ዕለት ነው እንደ ድርጅቱ የምስረታ ቀን እያከበረ ያለው። ለመሆኑ ያኔ ድርጅቱ የተመሰረተባቸው ነባራዊ ሁኔታዎች ምን ነበሩ? በትጥቅ ትግል ወቅትም ሆነ ከዚያም ወዲህ እንደ ገዢ ፓርቲ የተስተዋለው የጅርጅቱ ፖለቲካዊ ጉዞስ እንዴት ይገመገማል? ዶቼ ቬለ አራት ተወያዩችን ያነጋገረበት ሙሉዉን ዉይይት የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ያድምጡ።
ጃፈር ዓሊ
ልደት አበበ