1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ፓርላማ

ሐሙስ፣ ግንቦት 18 2003

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሞአን ሲንግ ዛሬ ጠዋት ለኢትዪጵያ የፌደሬሽንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች አባላት ንግግር አደረጉ ።

https://p.dw.com/p/RQCy
ምስል DW

ጠቅላይ ሚኒስትር ሲንግ የኢትዮጵያ መሪዎችና የአፍሪቃ ዲፕሎማቶች በተገኙተት ያስሙት ይኸው ንግግር በህንድ እና በአፍሪቃ በተለይም ከኢትዮጵያ ጋራ ባላቸው ዘረፈ ብዙ ግንነኙት ላይ ያተኮረ እንደነበር በስፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለስn

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ