የህንድና ፓኪስታን ውጥረት25 ኅዳር 2001ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001ፓኪስታን ከደሙ ንፁህ ነኝ ብትልም ህንድ ግን አሁንም ጣትዋን ዋን ወደ ፓኪስታን መቀሰሩን አልተወችም ።https://p.dw.com/p/G8Wvሽብር በሙምባይምስል APማስታወቂያየኒዩክልየር ጦር መሳሪያ ባለቤት የሆኑት ህንድና ፓኪስታን የጀመሩት ውዝግብ ወዳ ላቀ ደረጃ እንዳይሸጋገር ዩናይትድ ስቴትስ ጣልቃ ገብታለች ።