የህመም ማስታገሻ እና የራስ ምታት3 ጥቅምት 2005ቅዳሜ፣ ጥቅምት 3 2005መድሐኒት የሚወሰደዉ ከህመም ለመዳን እንደሚሆን ይታመናል። ተገቢዉን የሃኪም ትዕዛዝ በተከተለ አወሳሰድ ማለት ነዉ። ሰሞኑን ለህመም ማስታገሻነት የሚወሰዱ መድሃኒቶች ለራስ ምታት መነሻ ምክንያት እንደሚሆኑ አንዳንዶቹም ጥንቃቄ እንደሚያስፈልጋቸዉ የሚያሳስቡ መረጃዎች እየወጡ ነዉ።https://p.dw.com/p/16OZZማስታወቂያ