የሄይቲው አደጋ፣ የዕርዳታ ልገሳ ና የመገናኛ ብዙሀን ሚና
ረቡዕ፣ ጥር 26 2002ማስታወቂያ
አ.ጎ.አ በ2008 ዓ.ም በዚህች ሀገር ለደረሰው የማዕበል አደጋ ግን በአስር ሺህ ዩሮ የሚቆጠር ገንዘብ ብቻ ነበር የተሰጠው ። ከዚህ አንፃር ሲታይ ዕርዳታ መሰጠት ያለበት መቼ ነው ? የመገናኛ ብዙሀንስ በዚህ ረገድ የሚጫወቱት ሚና ምንድን ነው ? የዶይቼቬለው አንድርያስ ማይን ከጀርመን የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ Ulrich Pohl ን አነጋግሯል ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።
ኡልሬሽ ፖል ፣
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ