1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ተቋም የሂውማን ራይትስ ዎች የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የጆርጅ ቡሽ አስተዳደር ሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ፣ ሰዎችን የማሰቃየት ወንጀሎች መፈፀሙን የሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ እንዳለው ይፋ አደረገ ።

https://p.dw.com/p/RZcl

ተቋሙ እንደሚለው የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽን ጨምሮ ሌሌችም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ህገ ወጥ የማሰቃየት ተግባር እንዲፈፀም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን በተለያዩ ጊዜያት ያሰባባሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ ። እንደ የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አስተዳደርም እነዚህን ባለሥልጣናት በፈፀሙት ወንጀል ለፍርድ የማቅረብ ሃላፊነቱን አልተወጣም ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ የ የሂውማን ራይትስ ዎች የፀረ አሸባሪነት ጉዳዮች አማካሪ ላውራ ፒተር አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ