1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሁለቱ ሱዳኖች ንግግርና መወነጃጀል

ረቡዕ፣ ግንቦት 29 2004

የደቡብ ሱዳንና የሱዳን መንግሥት ለሚያወዛግቡዋቸው በርካታ ጉዳዮች መፍትሄ ለመሻት በአፍሪቃ ህብረት የተጀመረው ድርድር አዲስ አበባ ውስጥ ቀጥሏል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቀደም ሲል ሁለቱ ሃገሮች ግጭቶችን እንዲያቆሙና ወታደሮቻቸውን

https://p.dw.com/p/159a6
ምስል DW


የደቡብ ሱዳንና የሱዳን መንግሥት ለሚያወዛግቡዋቸው በርካታ ጉዳዮች መፍትሄ ለመሻት በአፍሪቃ ህብረት የተጀመረው ድርድር አዲስ አበባ ውስጥ ቀጥሏል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቀደም ሲል ሁለቱ ሃገሮች ግጭቶችን እንዲያቆሙና ወታደሮቻቸውን ከሚያወዛግቧቸው አካባቢዎች እንዲያስወጡ ውሳኔ ቢያሳልፍም ይህ አሁንም ተግባራዊ አልሆነም ስትል ደቡብ ሱዳን እየከሰሰች ነው። ሱዳን በበኩሏ ይህን አስተባብላ የተባበሩት መንግሥታ ድርጅት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች እያከበርኩ ነው ትላለች። ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ የሚገኙትን የሁለቱን አገራት ተደራዳሪዎች አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ