የሁለቱ ሱዳን መንግሥታት ውይይት በአዲስ አበባ
ሰኞ፣ ሰኔ 25 2004ማስታወቂያ
ተቋሙ በነዳጅ ዘይቱ ገቢ ክፍፍል፡ በደቡብ ኮርዶፋን እና በብሉ ናይል ግዛቶች በቀጠሉት ግጭቶችና ሌሎች አወዛጋቢ ጉዳዮች ሰበብ በሁለቱ ጎረቤት ሀገሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ማርገብ ያስችላል ያለውን የመፍትሔ ሀሳብም አቅርቦዋል። በውይይቱ ይዘት እና ሂደት ላይ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከስብሰባው አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑትን ዶክተር መሓሪ ታደለ ማሩን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ