1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሀገር አቀፍ የወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ

ሰኞ፣ የካቲት 2 2001

በአንድ ዓመት ውስጥ ተግባራዊ የሚሆን አንድ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽንን መመስረት የሚያስችል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ተቋቋመ።

https://p.dw.com/p/GqLz
ወጣት ኢትዮጵያውያን
ወጣት ኢትዮጵያውያንምስል picture-alliance/ dpa

ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ በዘለቀው ውይይት ላይ ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከወጣቶቹ በርካታ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በስብሰባው የተካፈሉ አንዳንድ ወጣቶችን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

AA, SL