የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2010ማስታወቂያ
የሀገሪቱ ገዢ ፓርቲም በስብሰባዎች እንደተጠመደ ነዉ ። ከመገናኛ ብዙሃን መረጃዎችን ማግኘት የተሳነዉ ሕዝብ ስጋት እንደተሰማዉ፤ በጊዜም ወደየቤቱ መከተት መጀመሩ ይሰማል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምን ይላሉ? የከተማዋ መገናኛ ዘዴዎችስ? ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን ሸዋዬ ለገሠ በአጭሩ በስልክ አነጋግራዋለች።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ