የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ መመረቅ6 ሐምሌ 2008ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2008በሀዋሳ የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ። በኢንዱስትሪው ፓርክ የሚከናወነው የማምረት ስራ ወደ ውጭ የሚላከውን ንግድ በማሳደጉ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው በምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/1JOMWምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ፓርኩ በሁለት ፈረቃ ለስድሳ ሺህ ኢትዮጵያውያን የስራ ቦታ የሚፈጥር ሲሆን፣ በዓመት አንድ ቢልዮን ዶላር ገቢ ያመነጫል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ