1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሀብትና በጀት ክፍፍል ዉይይት

ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2004

መንግስት ለ2005ዓ,ም ከመደበዉ የአንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ብር ዉስጥ ከሰላሳ ስድስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ለብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት ድጋፍ እንደሚዉል አስታዉቋል። ይህ የበጀት ድጋፍ ለክልሎች የሚካፈልበትን

https://p.dw.com/p/15Ekt
ምስል DW

 ቀመር ፍትሃዊ አይደለም በሚል ዉዝግብና ቅሬታ ሲሰማበት እንደሰነበተ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የበጀት ክፍፍሉ ፍትሃዊነዉ ሲል ያከፋፈለበትን ቀመር በመግለጫዉ አብራርቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ