ዣክሊን ሙዴይና ቻዳዊቷ አማራጭ የኖቤል ተሸላሚ
ዓርብ፣ መስከረም 19 2004ማስታወቂያ
አማራጭ የኖቤል ሽልማት የሚባለው የ Right Livelyhood Award የዘንድሮው ሽልማት ለአንዲት የሰብዓዊ መብት ታጋይ ለአንዲት ሃኪምና ና ለአንድ ባለወረት ተሰጠ ። መቀመጫውን ስቶክሆልም ስዊድን ያደረገው Right Livelyhood Award የተባለው ድርጅት ፣ ለዘንድሮው ሽልማት የቻድዋ የህግ ባለሞያ ዣክሊን ሙዴይና ፣ አሜሪካዊቷ አዋላጅ ሐኪም ኢና ሜይ ጋስኪን እንዲሁም የቻይናው ባለወረት ሁዋንግ ሚንግ መመረጠታቸውን ዛሬ አስታውቋል ።ቀጣዩ ዘገባ ለዚህ ሽልማት በመመረጥ የመጀመሪያዋ የቻድ ዜጋ የሆኑትን ዣክሊን ሙዴይናን ማንነት ይመለከታል ።
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ