1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዝክረ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን

ሰኞ፣ ሐምሌ 22 2005

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጽሑፍ፤ ትልቅ ሥም ያላቸውን ፤ ገጣሚ ፣ ደራሲና ደራሴ ተውኔት ፤ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን የህይወት ታሪክ፣ በሚዳስስ መጽሐፍ ላይ ፤ ሜሪላንድ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ውይይት ተካሄደ።

https://p.dw.com/p/19GlA
ምስል Wallfahrtsort Kevelaer

ይኸው መጽሐፍ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን ግላዊ ባህርይ፤ የህይወት ተመክሮና ሙያዊ ስብእናን የዳሰሰ መሆኑ በውይይቱ ላይ ተገልጿል። አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለው።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ