ዝነኛዋ ጸረ አፓርታይድ ታጋይ ሄለን ሱስማን2 ጥር 2001ቅዳሜ፣ ጥር 2 2001ነጭዋ የደቡብ አፍሪቃ ዜጋ የነበሩት ሄለን ሱስማን ለብዙኃኑ ጥቁሮች ደቡብ አፍሪቃውያን መብት በመታገላቸው ይታወቃሉ።https://p.dw.com/p/GVKfሄለን ሱስማንምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያይኸው ትግላቸው ዓለም አቀፍ ክብርና በርካታ ሽልማቶችም አስገኝቶላቸዋል። ሱስማን አዲሱ አውሮጳዊ ዓመት እንደገባ በዘጠና አንድ ዓመታቸው በጆሀንስበርግ አርፈዋል።