የዚምባብዌ እጣ ፈንታ እና የደቡብ አፍሪቃ ሚና
ሐሙስ፣ ኅዳር 7 2010ማስታወቂያ
የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ በዚምባብዌ ስለተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ጉዳይ የሚነጋገር አንድ ልዑክ ወደ ሀራሬ እንደሚልኩ አስታውቀው ነበር። በዚምባብዌ ሁኔታዎች እንዲረጋጉ ያሳሰበችው ደቡብ አፍሪቃ በዚምባብዌ ጉዳይ ላይ የያዘችው የሽምግልና ሚና ምን ይመስላል? በጆሀንስበርግ የሚገነውን ወኪላችን መላኩ አየለን በስልክ ጠይቄው ነበር።
መላኩ አየለ/አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ