ዚምባብዌና የሰላሙ ድርድር10 ጥር 2000ቅዳሜ፣ ጥር 10 2000የዚምባብዌ ተቀናቃኝ ወገኖች በደቡባዊ አፍሪቃ የልማት ማህበረ ሰብ፡ ሳድክ አነቃቂነት የጀመሩት ድርድር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ስምምነት ሊያስገኝ እንደሚችል በፕሪቶርያ የዓለም አቀፉ የጸጥታ ጥናት ተቋም አስተንታኝ ዶክተር ማርቲ ሩፒያ ተስፋቸውን ገለጹ።https://p.dw.com/p/E0Znሮበርት ሙጋቤና ታቦ ምቤኪ በሀራሬምስል APማስታወቂያ