ዚምባብዌና መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ13 መጋቢት 2000ቅዳሜ፣ መጋቢት 13 2000፩) ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚደረገው የዚምባብዌ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ የተቃውሞው የዴሞክራሲያዊ ለውጥ እንቅስቃሴ መሪ ሞርገን ሽቫንጊራይ፡ ነጻው ዕጩ የቀድሞ የሀገሪቱ ገንዘብ ሚንስትር ሲምባ ማኮኒ የፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ሆነው ይቀርባሉ። ፪) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ወርቅ የተጭበረበረበት ተግባር እንዴት ሊከሰት ቻለ? ማጠያየቅ ይዞዋል።https://p.dw.com/p/E0gSፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ