ዙሪክ ዳይመንድ ሊግና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች
ዓርብ፣ ነሐሴ 29 2007ማስታወቂያ
ኢትዮጵያዉያቱ አትሌቶች ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደው የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድርም ከ1-3 ተከታትለው በበገቡበት ወቅት ከፍተኛ ፉክክር ማድረጋቸው ይታወሳል። አትሌት አልማዝ አያና እንደ ቤጂንጉ ውድድር በስዊዘርላንዱ የትናንትና ፉክክር ተወዳዳሪዎቿን በረዥም ርቀት በመቅደም ሩጫውን አጠናቃለች። ገንዘቤ ዲባባም ተከትላት ገብታለች። ሐይማኖት ጥሩነህ አጠር ያለ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ