ዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍ/ቤት አገናኝ ጽ/ቤት ተግባር10 ሐምሌ 2002ቅዳሜ፣ ሐምሌ 10 2002መንበሩ ኔዘርላንድ ዴንሃግ የሚገኘዉ አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ፕሪዝደንት ዳኛ ሳንክ ሁንሶንግ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ባደረጉት የስራ ጉብኝት ከአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ከዶክተር ዣን ፒንግ ጋር ተገናኝተዉ ሃሳብ ተለዋዉጠዋል።https://p.dw.com/p/ONeJዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍ/ቤት አገናኝ ጽ/ቤት ተግባርምስል DWማስታወቂያ ዳኛ ሳንግ ሁንሶንግ በዚሁ ጉብኝታቸዉ ወቅት በጦር ወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን ለፍርድ ማቅረብ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከመወያየታቸዉ ሌላ በአዲስ አበባ አንድ አገናኝ ጽህፈት ቤት መክፈት የሚቻልበትን ሂደት ለማመቻቸት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በሰፊዉ መክረዋል። ዝርዝሩን ያድምጡ! አርያም ተክሌ