ዓረና ትግራይና ቅሬታዉ10 ጥቅምት 2004ዓርብ፣ ጥቅምት 10 2004ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲ እና ሉዓላዊነት አባሎቼ በመንግስት ኃይሎች ማዋከብ እየተፈጸመባቸዉ ነዉ ሲል አቤቱታዉን አሰማ።https://p.dw.com/p/RsIsማስታወቂያ ትናንትናም አንድ አባሉ ሁመራ ዉስጥ ተይዘዉ መታሰራቸዉን የፓርቲዉ ሊቀመንበር አቶ ገብሩ አስራት ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። በተጨማሪም ከስራ መፈናቀል፤ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚፈፀምባቸዉ አመልክተዋል። አቶ ገብሩን በስልክ ስለጉዳዩ ጠይቄያቸዉ እንዲህ አስረድተዋል፤ ሸዋዬ ለገሰ ሂሩት መለሰ