ዓመታዊው የኤሌክትሮኒክስ ዐውደ-ርእይ13 ጥር 2007ረቡዕ፣ ጥር 13 2007የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት(WHO) ዘመናዊ ሥልጣኔ ያጎናጸፈው ምቾት እስከምን ድረስ እንደሚዳርግ ለቅሥፈት ሲያስጠነቅቅም ሆነ ሲያሳስብ፤ «የሥልጣኔ በሽታዎች» ባላቸው የበሽታ ዓይነቶች ሳቢያ በያመቱ ምን ያህል ሰዎች እንደሚሞቱ በሚያወጣው መዘርዝር ጥናት ላይ ያሳያል።https://p.dw.com/p/1EOcCማስታወቂያ