ዓለም እና ጥፋት ተንባዮችዋ 22 ታኅሣሥ 2005ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005https://p.dw.com/p/176oAማስታወቂያ ስለ ዓለም ኅልፈት የተነገረዉን ትንቢት ይዘን በፊስቡክ አስተያየታቸዉን እንዲያካፍሉን የጠየቅናቸዉ ታዳሚዎች አብዛኞቹ ከፈጣሪ በቀር ይህን የሚያዉቅ የለም ወግዱ በሏቸዉ ሲሉ ሃሳባቸዉን ፅፈዋል። አንዳዶች ደግሞ ብቻችንን መቅረታችን ነዉ ያሉንም አሉ። በሌላ በኩል ለምያልፈዉ ለኛ ለየራሳችን ዓለም ተግተን እንስራ ይሉናል የለቱ እንግዳችን። ሙሉዉን ቅንብር ያድምጡ! አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ