ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን29 የካቲት 2000ቅዳሜ፣ የካቲት 29 2000የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሴቶችን ሁኔታ፡ በተለይም በቤት ውስጥ የሚፈጸምባቸውን ጥቃት ለማስወገድ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግ የማህበሩ ስራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ወይዘሮ ማህደር ጳውሎስ አስታወቁ።https://p.dw.com/p/E0Wqኢትዮጵያዊትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ