ዐቢይ ታዳሽ የኃይል ምንጭ-ፀሐይ፣1 ታኅሣሥ 2001ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 1 2001ህይወት ላለው አብዛኛው ነገር ምንጭ፣ ሙቀትና ብርሃን ሰጪዋ ፀሐይ ናት።https://p.dw.com/p/GDK8ዝምባብዌ ውስጥ በገጠር አንድ ቤተሰብ የሚጠቀምበት በፀሐይ ኃይል ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ንዑስ አውታር፣ምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያለተፈጠሮ እንክብካቤ ሲታሰብ፣ ወደፊት አማራጭ የታዳሽ ኃይል ምንጭ በመሆን ፕላኔታችንን ይታደጋሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸው መካከል አንዷ ምናልባትም ዋንኛዋ ፀሐይ ናት ።