1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድሬስደን ከተማ ውሻ የተለቀቀባት ኢትዮጵያዊት ተገን ጠያቂ

ሐሙስ፣ ጥር 3 2010

ምስራቅ ጀርመን ውስጥ በምትገኘው የድሬስደን ከተማ አንዲት ኢትዮጵያዊ ተገን ጠያቂ ላይ ባለፈው ማክሰኞ፣ ጥር ሁለት፣ 2010 ዓም ጥቃት እንደተሰነዘረ ፖሊስ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/2qhrb
Deutschland Mopstreffen Hundeattacken
ምስል picture-alliance/dpa/S. Pilick

ውሻ የተለቀቀባት ኢትዮጵያዊት ተገን ጠያቂ

ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ኢትዮጵያዊቷን ሲሰድቧት እንደተሰማ እና ከነዚህም መካከል አንዷ ወጣቷ ለመሸሽ ስትሞክር ውሻዋን ለቃ እንዳስነከሰቻት ታውቋል። ድርጊቱን ፖለቲከኞች ኮንነዋል። ጉዳዩን ይልማ ኃልለሚካኤል ከበርሊን ተከታትሏል።

ይልማ ኃልለሚካኤል

ልደት አበበ