ዊኪሊክስ ለስደት የዳረገው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛና CPJ5 መስከረም 2004ዓርብ፣ መስከረም 5 2004በዊኪሊክስ ይፋ በተደረገ ሰነድ ላይ በመረጃ ምንጭነት ስሙ የተጠቀሰው፣ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ፣ በመንግሥት በደረሰበት ማሥፈራሪያ ሳቢያ ከሀገር ለመውጣት መገደዱን ፣https://p.dw.com/p/RmFQማስታወቂያለጋዜጠኞች ደኅንነት የሚታገለው ዓለም አቀፉ ድርጅት ወይም ተቋም፤ (CPJ) አስታወቀ። ተቋሙ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው ጫና በርካታ ጋዜጠኞችን ለስደት መዳረጉን አስታውቋል። ከዋሽንግተን ዲ ሲ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ፤ አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ ሒሩት መለሰ