ዉሃ ለከተሞች13 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2003ዓለም ሶስት አራተኛዉ አካሏ ዉሃ መሆኑ ቢነገርም፤ በየአካባቢዉ ለመጠጥም ሆነ ለንፅህና መጠበቂያ ተፈላጊዉ ዉሃ እንዲገኝ የሚደረገዉ ጥረት በ21ኛዉ ክፍለ ዘመንም ገና አልተጠናቀቀም።https://p.dw.com/p/RBUuምስል Fotolia/Devማስታወቂያበየዓመቱ የሚታወሰዉ የዓለም የዉሃ ቀን ዘንድሮ በደቡብ አፍሪቃ ኬፕታዉን ከተማ ሲታሰብ ዉሃ ለከተሞች የሚል መሪ ቃል አንግቧል። የተመድ እንደሚለዉ የከተሞች ያለልክ መስፋፋትና መለጠጥ የመጠጥ ዉሃ ለኗሪዎች የማዳረሱን ተግባር አዳጋችና አሳሳቢ አድርጎታል። ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ