1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወጣቷ ጽሐፌ-ተውኔትና ተዋናይት

እሑድ፣ ግንቦት 24 2006

የዛሬውን የመዝናኛ ክፍለ ጊዜ ፤ አሰናድቶ ያቀረበልን የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ በቅርቡ የራሷን ፊልም ካዘጋጀች ጸሐፌ-ተውኔትና ተዋናይት ጋር ያስተዋውቀናል። በቅድሚያ ግን ስለፊልም አጀማመርና ፤ ኢትዮጵያም መቼና እንዴት እንደገባ ይተርክልናል።

https://p.dw.com/p/1C9iD
ምስል Dw/Y. Gebreegziabher