ወጣቶችና የአዳዲስ ግኝቶች ውድድር20 ጥር 2007ረቡዕ፣ ጥር 20 2007ሥነ ቴክኒክ እየተስፋፋ በመጣበት ፤ በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለ-ዘመን ፣ ሥራ ከመፈለግ ፣ ሥራ መፍጠር ይሻላል የሚል እምነት ያላቸው በኢንዱስትሪ በበለጸጉትና በአዳጊ ሀገራትም የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር የመጨመር ምልክት እየታያበት መሆኑ ይነገራል ።https://p.dw.com/p/1ESKyማስታወቂያ