ወጣቱ ምን ያህል ገንዘብ ይቆጥባል? 22 ታኅሣሥ 2005ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005https://p.dw.com/p/17Bjpማስታወቂያ የወጣቶች አለም ትኩረት፤ ወጣቱ ምን ያህል ይቆጥባል? የሚለው ላይ ነው። ለዛሬ ሁለት ወጣቶችን እና አንድ የባንክ ባለሙያን አነጋግረናል። ሁሉም ያላቸውን ተሞክሮ ያካፍሉናል። ልደት አበበ ።