ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው
ዓርብ፣ ሰኔ 28 2005ማስታወቂያ
ዘመድ መጠየቅ ፣ የበጎ አድራጎት ስራ፣(የስራ ልምምድ) አልያም የክረምት ትምህርት ቤት መግባት ወጣት ተማሪዎች በሁለት ወር የዕረፍት ጊዜያቸው ከሚያከናውኗቸው ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ዘንድሮስ ተማሪዎች የዕረፍት ጊዜያቸውን እንዴት ማሳለፍ ጀምረዋል? በከተማ እና በገጠር ያሉ ወጣቶችን አነጋግረናል። እንዲሁም ወጣቶችን በስራ ያሰማሩት አቶ አሊ እና የስድስት ልጆች እናት የሆኑት ወይዘሮ ብሪቱ ደሜ ልጆቻቸው ክረምቱን እንዴት እንደሚያሳልፉ ገልፀውልናል። «ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው» የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።
ልደት አበበ
ሒሩት መለሰ