1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004

የዝናብ ወቅቱን አለመጠበቅ ድርቅና ረሃብን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ችግሮች ማስከተሉ አይቀርም።

https://p.dw.com/p/Rwcz
ምስል flickr.com/dongga BS

ሰሞኑን በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተዉ እንዲያ ያለዉ ዝናብ በአንድ ወገን ጉዳቱ ሲነገርለት ለሌላዉ አካባቢ ደግሞ የተስፋ ምስራች ተደርጎ ተወስዷል። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ዋነኛ ትኩረት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ