ኮፕ የደቡብ አፍሪቃ አዲሱ ፓርቲ7 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2001አራት ሺህ ተወካዮች የተሳተፉበት የአዲሱ የህዝብ ምክር ቤት የተባለው የደቡብ አፍሪቃ ፓርቲ ጉባኤ የቀድሞውን የደቡብ አፍሪቃ መከላከያ ሚኒስትር ሞሲዩዋ ሌኮቶን የፓርቲው ፕሬዝዳንት አድርጎ ሰይሟል ።https://p.dw.com/p/GHHtሌኮቶምስል APማስታወቂያአዲሱ ፓርቲ ኮፕ በምርጫ ካሸነፈ የምርጫ ስርዓቱን እንደሚያሻሽል አስታውቋል ። በማሻሻያው መሰረትም ፕሬዝዳንቶች ና የክፍላተ ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከንቲባዎች በገዥው ፓርቲ ሳይሆን በቀጥታ በህዝብ እንዲመረጡ ይደረጋል ።