1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮከብ ቆጠራና ስነፈለክ

ረቡዕ፣ ጥር 18 2003

ከዋክብት፤ ፀሐይና ጨረቃ፤ ለጊዜና ዘመን መቀመሪያ ብቻ ሳይሆን በሰዎች ባህሪ፤ ህይወትና መጻኤ እድልም ሳይቀር ሚና እንዳላቸዉ የሚያምኑ ወገኖች አሉ።

https://p.dw.com/p/Qvik
የደለዊ ነፋስ /Aquarius/መመሰያምስል picture-alliance/ maxppp

ከጥንት ጀምሮ፤ ዛሬም ሰለጠነ በሚባለዉ ዓለም ሳይቀር ሰዎች የየዕለት ዉሏቸዉን ሳይቀር በከዋክብት አዟዟሪና አዋዋል አንፃር የሚተነበዩ ነገሮችን ተንተርሰዉ ሲንቀሳቀሱ ይታያል። በዚህ ዘርፍ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ባሙያዎች ታዲያ ይህንን መና የሚያደርግ የምርምር ዉጤታቸዉን ይዘዉ ብቅ ብለዋል። ኮከብ ቆጠራ ድሮም ስነፈለክ እንዳልነበረ ይናገሩ ነበርና።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ