1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ጉዳይ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 9 2002

የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት በሀገሩ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ ሞንዩክ እንዲወጣ ጠይቋል።

https://p.dw.com/p/MyhB
የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት ፕሬዚደንት ዦሴፍ ካቢላምስል AP Photo

በዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዛሬ ወደዚችው ሀገር አንድ ቡድን ልኳል።


አርያም ተክሌ/መስፍን መኮንን