ትምህርት
ኮሌጅ ተመረቀ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2010ማስታወቂያ
ሰዎች ለሰዎች የተባለዉ የጀርመን ግብረ ሠናይ ድርጅት ደቡብ ኢትዮጵያ በጉራጌ መስተዳድር ያስገነባዉ የቴክኒክ እና የሙያ ኮሌጅ ተመረቀ።ሐዋሪያት በተባለዉ ከተማ የተሠራዉ ኮሌጅ 55 ሚሊዮን ብር ፈጅቷል።በኮሌጁ የምረቃ ድግሥ ላይ በአዲስ አበባ የጀርመን አምባሳደር እና የአካባቢዉ ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበር።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የምረቃዉን ድግስ ተከታትሎት ነበር።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ