ክብካቤ የሚያሻት መሬት15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005መሬት በእናት ትመሰላለች፤ እናት የህይወት ምንጭ ብቻ ሳትሆን፤ ተሸካሚና ሁሉን ቻይነቷም ከመሬት ያመሳስላታል። መሬትን መከባከብ በደህነቷ የራስን ህልዉና ማረጋገጥ ነዉ።https://p.dw.com/p/18LZyማስታወቂያ