1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያና የሽምግልናው ጥረት

ሐሙስ፣ ጥር 15 2000

በኬንያ ከፕሬዚደንታዊው ምርጫ በኋላ ለተፈጠረው ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን የሽምግልና ጥረት የጀመሩት የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ዛሬ ከሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኪባኪ ጋር ከተወያዩ በኋላ የወጡ ዘገባዎች እንዳስታወቁት፡ ኪባኪ ከተቀናቃኛቸው የተቃዋሚው ቡድን፡ ODM መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር በቀጥታ ለመደራደር ተስማምተዋል።

https://p.dw.com/p/E0Zk
ኮፊ አናን
ኮፊ አናንምስል AP