1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያና ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች መርማሪ ፍርድ ቤት

ቅዳሜ፣ ግንቦት 7 2002

የዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች መርማሪ ፍርድ ቤት ዋና ዐቃቤ ህግ ሰሞኑን ኬንያ ነበሩ ። ከ5 ቀናት የኬንያ ቆይታ በሃላ ዐቃቤ ህግ ሉዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ 6 ሰዎች ክስ ሊመሰርትባቸው የሚያስችል በቂ ማስረጃ መገኘቱን ባለፈው ረዕቡ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/NOsd
ሉዊስ ሞሬኖ ኦካምፖምስል AP

ለመሆኑ ዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት እንዴት ተመሰረተ? ሥልጣንና ሃላፊነቱ ምንድን ነው? ከኬንያ የ2007 ምርጫ ጋር ተያይዞ በተፈጠረው ደም አፋሳሽ ግጭት ዙሪያ የጀመረው የክስ ሂደት ሂደቱ ምን ይመስላል? የኬንያ ሰሞንኛ ጉዳይ ለሌች ም ያስተምራል? እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎች አንስተን ዶክተር ዳዲሞስ ሃይሌ በድንበር የለሽ ጠበቆች የዓለም ዓቀፍ ድርጅት የዓለም ዓቀፍ ህግ ፕሮግራም ሃላፊን እንግዳችን አድርገናል።

መሳይ መኮንን

መስፍን መኮንን