ኬንያና አነታራኪው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ3 ጥር 2000ቅዳሜ፣ ጥር 3 2000በኬንያ በፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሰበብ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ መካከል ለተፈጠር ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ የተደረገው ጥረት በመክሸፉ ውዝግቡ አሁንም ቀጥሎዋል።https://p.dw.com/p/E0gZየትልቁ የተቃውሞ ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋምስል APማስታወቂያ