ካናዳ እና የቋንቋ ፖሊሲዋ
ሰኞ፣ ሰኔ 26 2009ማስታወቂያ
በካናዳ ከጎርጎሪዮሳዊው 1969 ዓም ወዲህ ሁለት ቋንቋዎች፣ ማለትም፣ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ በይፋ ቋንቋነት ያገለግላሉ። ካናዳ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ በይፋ የምትጠቀምበት ይኸው ፖሊሲዋ ሀገሪቱን ከመበታተን እንደጠበቃት አንድ የሕግ ባለሙያ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።
አክመል ነጋሽ
አርያም ተክሌ