ኪነጥበብ ለጤና23 ሐምሌ 2005ማክሰኞ፣ ሐምሌ 23 2005ትናንት አዲስ አበባ ላይ አንድ የግጥም ምሽት ተካሂዶ ነበር። የግጥም ምሽቱን ለየት የሚያደርገዉ የኪነጥበብ አድናቂዎች በግጥሞቹ ከመዝናናታቸዉ በተጨማሪ የካንሰር ታማሚ የሆኑ ሕጻናትን በገንዘብ ለመርዳት መታደማቸዉ ነዉ።https://p.dw.com/p/19HPoማስታወቂያ