ኩፍኝን ለማጥፋት የገጠመ እንቅፋት9 ኅዳር 2007ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2007የሕፃናትን ነፍስ በአጭሩ ከሚቀጩ በሽታዎች ኩፍኝ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል ነዉ። የዓለም የጤና ድርጅት እንደሚለዉ በየዕለቱ 400በየሰዓቱ ደግሞ 16 ነፍስ ይቀጥፋል።https://p.dw.com/p/1Doqmማስታወቂያ