ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ
ሰኞ፣ መስከረም 5 2007ማስታወቂያ
በኢትዮጵያውያን የኮንትራት ሰራተኞች ማስወጣቱ እና ይህንን የሳውዲ አረቢያ መንግስት ውሳኔ ተከትሎ በወራት ልዩነት የኢትዮጵያ መንግስት የኮንትራት ሰራተኞችን ወደ አረብ ሃገራት መላክ ማቆሙም የሚዘነጋ አይደለም። ኩዌት አሁን ኢትዮጵያውያን የኮንትራት ሰራተኞች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ መከልከሏ ለምን ይሆን? ነቢዩ ሲራክ ምክንያቱን እንደሚከተለው ገልጸዋል።
ነቢዩ ሲራክ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ